CC BY 4.0International Federation of Library Associations and Institutions (IFLA)2024-12-102024-12-102013-08https://repository.ifla.org/handle/20.500.14598/3679መረጃዎችን በቀላሉ ማግኘት የድህነትን አዙሪት የሚሰብር እና ዘላቂ ልማትን ለማምጣት የሚረዳ መሠረታዊ ሰብዓዊ መብት ነው፡፡ በብዙ ማህበረሰቦች ዘንድ ሰዎች ትምህርታቸውን ለማሻሻል፣ አዳዲስ ችሎታዎችን ለማዳበር ወይም ሥራዎችን ለማግኘት፣ የንግድ ሥራዎቻቸውን ለማሳደግ፣ በዕውቀት ላይ የተመሰረተ የግብርና ወይም የጤና ውሳኔዎችን ለመወሰን፣ ወይም ስላለው የአየር ንብረት ሁኔታ በቂ ግንዛቤ ለማግኘት እንዲረዷቸው መረጃዎችን ለማግኘት የሚሄዱባቸው ብቸኛ ሥፍራዎች ቤተ-መጻህፍት ናቸው፡፡ መረጃዎች በተለያየ ቅርጽ በቀላሉ እንዲገኙ በማድረግና በዚህ በየጊዜው እየተለዋወጠና ውስብስብ እየሆነ በመጣ ማህበረሰብ ውስጥ ለመረጃ ፍላጎቶች ምላሽ ለመስጠት የሚያስችል አገልግሎቶችንና ፕሮግራሞችን በማቅረብ በኩል ያላቸው ልዩ ሚና ቤተ-መጻህፍትን እጅግ አስፈላጊ የልማትamLibraries for developmentDevelopmentቤተ-መጻህፍትንና ልማትን አስመልክቶ የቤተ -መጻህፍት ማህበራትና ተቋማት ዓለም -አቀፍ ፌዴሬሽን ያወጣው መሪ -ሃሳብ [2013]IFLA Statement on Libraries and Development [2013]StatementInternational Federation of Library Associations and Institutions (IFLA)