CC BY 4.0International Federation of Library Associations and Institutions (IFLA)2023-03-162013-07-092023-03-162013-01-09https://repository.ifla.org/handle/20.500.14598/2559የአለምአቀፍ የቤተ-መጻህፍት ማህበራትና ድርጅቶች ፌዴሬሽን ከፍተኛ አመራር አካል እ.ኤ.አ. በኦገስት 19 ቀን 2011 ባካሄደው ስብሰባ ከፍተኛ የተፈጥሮ ውድመትን በመቀነስና ግጭት ወይም ቀውስ በሚያጋጥምበት ወቅት የአለምአቀፍ የቤተ-መጻህፍት ማህበራትና ድርጅቶች ፌዴሬሽን እና አባላቱ ሊከተሉት ስለሚገባ ንቁና ገንቢ ተሳትፎ ረቂቅ መርህ እንዲያዘጋጅ አንድ አማካሪ ቡድን አቋቁሟል:: ጥናቱ የአለምአቀፍ የቤተ-መጻህፍት ማህበራትና ድርጅቶች ፌዴሬሽን ሄይቲ በምትባለው ሃገር የመልሶ ግንባታ ጥረት ውስጥ ያደረገውን ንቁና ገንቢ ተሳትፎና ፌዴሬሽኑ ተዋዋይ ከሆነባቸው ዓለም አቀፍ ውሎችና ስምምነቶች ጋር ተጣቅሶ እንዲካሄድ ፍላጎት የተንፀባረቀበት ነበር:: መርሆዎቹ ፌዴሬሽኑ ከ2011 እስከ 2012 በሚዘልቀው ፕሮግራሙ ውስጥ ያሰፈራቸውና “የባህላዊ ቅርሶች ውድመት መልሶ ግንባታ ፕሮግራም” በሚል ርዕስ ስር “ባህል የሰው ልጆች መሰረታዊ ፍላጎት መገለጫ ነው፤ ማህበረሰቦች በባህላዊ ቅርሳቸው አማካይነት ይበለፅጋሉ፤ እርሱን ባጡም ጊዜ ይጠፋሉ” የሚለው ቁልፍ የተነሳሽነት ሃሳብ አንድ አካል ናቸው::amhttps://creativecommons.org/licenses/by/4.0/Subject::Cultural heritageSubject::Disaster risk managementSubject::Disaster responseSubject::Disaster preparednessበግጭት፣ በቀውስ ወይም ከፍተኛ ውድመት በሚያጋጥምበት ወቅት፣ ከቤተመጻህፍትና ከእነርሱም ጋር የተገናኙ አገልግሎቶችን በተመለከተ መኖር ስለሚገባው ንቁና ገንቢ ተሳትፎ የአለምአቀፍ የቤተ-መጻህፍት ማህበራትና ድርጅቶች ፌዴሬሽን መሪ ሃሳብIFLA Principles of Engagement in library-related activities of disaster risk reduction and in times of conflict, crisis or natural disasterStatementsInternational Federation of Library Associations and Institutions (IFLA)