Please use this identifier to cite or link to this item: https://repository.ifla.org/handle/123456789/2559
Title: በግጭት፣ በቀውስ ወይም ከፍተኛ ውድመት በሚያጋጥምበት ወቅት፣ ከቤተመጻህፍትና ከእነርሱም ጋር የተገናኙ አገልግሎቶችን በተመለከተ መኖር ስለሚገባው ንቁና ገንቢ ተሳትፎ የአለምአቀፍ የቤተ-መጻህፍት ማህበራትና ድርጅቶች ፌዴሬሽን መሪ ሃሳብ
Other Titles: IFLA Principles of Engagement in library-related activities of disaster risk reduction and in times of conflict, crisis or natural disaster
Authors: International Federation of Library Associations and Institutions (IFLA)
Keywords: Subject::Cultural heritage
Subject::Disaster risk management
Subject::Disaster response
Subject::Disaster preparedness
Issue Date: 9-Jan-2013
Publisher: International Federation of Library Associations and Institutions (IFLA)
Abstract: የአለምአቀፍ የቤተ-መጻህፍት ማህበራትና ድርጅቶች ፌዴሬሽን ከፍተኛ አመራር አካል እ.ኤ.አ. በኦገስት 19 ቀን 2011 ባካሄደው ስብሰባ ከፍተኛ የተፈጥሮ ውድመትን በመቀነስና ግጭት ወይም ቀውስ በሚያጋጥምበት ወቅት የአለምአቀፍ የቤተ-መጻህፍት ማህበራትና ድርጅቶች ፌዴሬሽን እና አባላቱ ሊከተሉት ስለሚገባ ንቁና ገንቢ ተሳትፎ ረቂቅ መርህ እንዲያዘጋጅ አንድ አማካሪ ቡድን አቋቁሟል:: ጥናቱ የአለምአቀፍ የቤተ-መጻህፍት ማህበራትና ድርጅቶች ፌዴሬሽን ሄይቲ በምትባለው ሃገር የመልሶ ግንባታ ጥረት ውስጥ ያደረገውን ንቁና ገንቢ ተሳትፎና ፌዴሬሽኑ ተዋዋይ ከሆነባቸው ዓለም አቀፍ ውሎችና ስምምነቶች ጋር ተጣቅሶ እንዲካሄድ ፍላጎት የተንፀባረቀበት ነበር:: መርሆዎቹ ፌዴሬሽኑ ከ2011 እስከ 2012 በሚዘልቀው ፕሮግራሙ ውስጥ ያሰፈራቸውና “የባህላዊ ቅርሶች ውድመት መልሶ ግንባታ ፕሮግራም” በሚል ርዕስ ስር “ባህል የሰው ልጆች መሰረታዊ ፍላጎት መገለጫ ነው፤ ማህበረሰቦች በባህላዊ ቅርሳቸው አማካይነት ይበለፅጋሉ፤ እርሱን ባጡም ጊዜ ይጠፋሉ” የሚለው ቁልፍ የተነሳሽነት ሃሳብ አንድ አካል ናቸው::
URI: https://repository.ifla.org/handle/123456789/2559
Appears in Collections:IFLA Publications

Files in This Item:
File SizeFormat 
cultural_heritage_principles_of_engagement_am.pdf63.71 kBAdobe PDFView/Open


This item is licensed under a Creative Commons License Creative Commons