Please use this identifier to cite or link to this item: https://repository.ifla.org/handle/123456789/2559
Full metadata record
DC FieldValueLanguage
dc.rights.licenseCC BY 4.0en_US
dc.contributor.authorInternational Federation of Library Associations and Institutions (IFLA)-
dc.date.accessioned2023-03-16T08:17:24Z-
dc.date.available2013-07-09-
dc.date.available2023-03-16T08:17:24Z-
dc.date.issued2013-01-09-
dc.identifier.urihttps://repository.ifla.org/handle/123456789/2559-
dc.description.abstractየአለምአቀፍ የቤተ-መጻህፍት ማህበራትና ድርጅቶች ፌዴሬሽን ከፍተኛ አመራር አካል እ.ኤ.አ. በኦገስት 19 ቀን 2011 ባካሄደው ስብሰባ ከፍተኛ የተፈጥሮ ውድመትን በመቀነስና ግጭት ወይም ቀውስ በሚያጋጥምበት ወቅት የአለምአቀፍ የቤተ-መጻህፍት ማህበራትና ድርጅቶች ፌዴሬሽን እና አባላቱ ሊከተሉት ስለሚገባ ንቁና ገንቢ ተሳትፎ ረቂቅ መርህ እንዲያዘጋጅ አንድ አማካሪ ቡድን አቋቁሟል:: ጥናቱ የአለምአቀፍ የቤተ-መጻህፍት ማህበራትና ድርጅቶች ፌዴሬሽን ሄይቲ በምትባለው ሃገር የመልሶ ግንባታ ጥረት ውስጥ ያደረገውን ንቁና ገንቢ ተሳትፎና ፌዴሬሽኑ ተዋዋይ ከሆነባቸው ዓለም አቀፍ ውሎችና ስምምነቶች ጋር ተጣቅሶ እንዲካሄድ ፍላጎት የተንፀባረቀበት ነበር:: መርሆዎቹ ፌዴሬሽኑ ከ2011 እስከ 2012 በሚዘልቀው ፕሮግራሙ ውስጥ ያሰፈራቸውና “የባህላዊ ቅርሶች ውድመት መልሶ ግንባታ ፕሮግራም” በሚል ርዕስ ስር “ባህል የሰው ልጆች መሰረታዊ ፍላጎት መገለጫ ነው፤ ማህበረሰቦች በባህላዊ ቅርሳቸው አማካይነት ይበለፅጋሉ፤ እርሱን ባጡም ጊዜ ይጠፋሉ” የሚለው ቁልፍ የተነሳሽነት ሃሳብ አንድ አካል ናቸው::en_US
dc.language.isoamen_US
dc.publisherInternational Federation of Library Associations and Institutions (IFLA)en_US
dc.relation.isversionofhttps://repository.ifla.org/handle/123456789/2546en_US
dc.rights.urihttps://creativecommons.org/licenses/by/4.0/en_US
dc.subjectSubject::Cultural heritageen_US
dc.subjectSubject::Disaster risk managementen_US
dc.subjectSubject::Disaster responseen_US
dc.subjectSubject::Disaster preparednessen_US
dc.titleበግጭት፣ በቀውስ ወይም ከፍተኛ ውድመት በሚያጋጥምበት ወቅት፣ ከቤተመጻህፍትና ከእነርሱም ጋር የተገናኙ አገልግሎቶችን በተመለከተ መኖር ስለሚገባው ንቁና ገንቢ ተሳትፎ የአለምአቀፍ የቤተ-መጻህፍት ማህበራትና ድርጅቶች ፌዴሬሽን መሪ ሃሳብen_US
dc.title.alternativeIFLA Principles of Engagement in library-related activities of disaster risk reduction and in times of conflict, crisis or natural disasteren_US
dc.typeStatementsen_US
dc.rights.holderInternational Federation of Library Associations and Institutions (IFLA)en_US
dc.audienceAudience::Advisory Committee on Cultural Heritageen_US
dc.audienceAudience::Promoting and Safeguarding Culture and Heritageen_US
ifla.oPubId0en_US
ifla.UnitUnits::Advisory Committee::Advisory Committee on Cultural Heritageen_US
Appears in Collections:IFLA Publications

Files in This Item:
File SizeFormat 
cultural_heritage_principles_of_engagement_am.pdf63.71 kBAdobe PDFView/Open


This item is licensed under a Creative Commons License Creative Commons