ቤተ-መጻህፍትንና ልማትን አስመልክቶ የቤተ -መጻህፍት ማህበራትና ተቋማት ዓለም -አቀፍ ፌዴሬሽን ያወጣው መሪ -ሃሳብ [2013]

dc.audienceAudience::A Supportive Environment for Libraries
dc.audienceAudience::Powering Sustainable Development
dc.contributor.authorInternational Federation of Library Associations and Institutions (IFLA)
dc.date.accessioned2024-12-10T11:28:06Z
dc.date.available2024-12-10T11:28:06Z
dc.date.issued2013-08
dc.description.abstractመረጃዎችን በቀላሉ ማግኘት የድህነትን አዙሪት የሚሰብር እና ዘላቂ ልማትን ለማምጣት የሚረዳ መሠረታዊ ሰብዓዊ መብት ነው፡፡ በብዙ ማህበረሰቦች ዘንድ ሰዎች ትምህርታቸውን ለማሻሻል፣ አዳዲስ ችሎታዎችን ለማዳበር ወይም ሥራዎችን ለማግኘት፣ የንግድ ሥራዎቻቸውን ለማሳደግ፣ በዕውቀት ላይ የተመሰረተ የግብርና ወይም የጤና ውሳኔዎችን ለመወሰን፣ ወይም ስላለው የአየር ንብረት ሁኔታ በቂ ግንዛቤ ለማግኘት እንዲረዷቸው መረጃዎችን ለማግኘት የሚሄዱባቸው ብቸኛ ሥፍራዎች ቤተ-መጻህፍት ናቸው፡፡ መረጃዎች በተለያየ ቅርጽ በቀላሉ እንዲገኙ በማድረግና በዚህ በየጊዜው እየተለዋወጠና ውስብስብ እየሆነ በመጣ ማህበረሰብ ውስጥ ለመረጃ ፍላጎቶች ምላሽ ለመስጠት የሚያስችል አገልግሎቶችንና ፕሮግራሞችን በማቅረብ በኩል ያላቸው ልዩ ሚና ቤተ-መጻህፍትን እጅግ አስፈላጊ የልማት
dc.identifier.urihttps://repository.ifla.org/handle/20.500.14598/3679
dc.language.isoam
dc.publisherInternational Federation of Library Associations and Institutions (IFLA)
dc.relation.isversionofhttps://repository.ifla.org/handle/20.500.14598/3678
dc.rights.holderInternational Federation of Library Associations and Institutions (IFLA)
dc.rights.licenseCC BY 4.0
dc.subjectLibraries for development
dc.subjectDevelopment
dc.titleቤተ-መጻህፍትንና ልማትን አስመልክቶ የቤተ -መጻህፍት ማህበራትና ተቋማት ዓለም -አቀፍ ፌዴሬሽን ያወጣው መሪ -ሃሳብ [2013]
dc.title.alternativeIFLA Statement on Libraries and Development [2013]
dc.typeStatement
ifla.UnitHeadquarters::Headquarters
ifla.oPubId0

Files

Original bundle
Now showing 1 - 1 of 1
Loading...
Thumbnail Image
Name:
ifla_statement_on_libraries_and_development-am.pdf
Size:
96.79 KB
Format:
Adobe Portable Document Format
License bundle
Now showing 1 - 1 of 1
No Thumbnail Available
Name:
license.txt
Size:
2.28 KB
Format:
Item-specific license agreed upon to submission
Description: